#duet with @beza bezuhan sunday school
#bezabzuhansundayschool ######ያን ጊዜ ኢየሱስ በዮሐንስ ሊጠመቅ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ መጣ። (ማቴ 3:13) በተባበሩት ዐረብ ኤምሬት የጥምቀት በዓል በድምቀት ተከበረ። ጥር 11/2017 ዓ.ም በተባበሩት ዐረብ ኤምሬት በዓልዐይን ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ወቅድስት ልደታ ለማርያም ቤ/ክ የሀገረ ሰብከታችን ሊቀ ጳጳስ ቡፁዕ አቡነ ድሜጥሮስ እንዲሁም በዱባይና ሰሜን ኤምሬቶች የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ቆንሱሌት ጄኔራል ክቡር አምባሳደር አክሊሉ ከበደ፣የየአድባራት አስተዳዳሪዎች ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ማህበረ ካህናት የሰንበት ተማሪዎች እና በርካታ ኦርቶዶክሳው በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከበረ። በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ርእሰ አድባራት ዱ/ሻ/አ ሰአሊተ ምሕረት ቅድስት ማርያም ወቅዱስ ያሬድ ቤ/ክ ቤዛ ብዙኃን ሰ/ት/ቤ ✨በማኅበራዊ ድህረ ገጾቻችን ይከታተሉን ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ።✨ https://www.facebook.com/profile.php?id=100070427735295&mibextid=kFxxJD https://www.tiktok.com/@bezabezuhan_sundayschool https://instagram.com/bezabezuhan https://t.me/bezabezuhan https://www.facebook.com/beza.bezuhan.5?mibextid=kFxxJD##
#viral_video ##
#ethiopian_tik🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ###መዝሙር_ዘኦርቶዶክስ_ተዋህዶ ####ሀበሸ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok ###እንኳን_አደረሳችሁ_አደረሰን #####ሼር_በማድረግ_ያጋሩ🙏🙏🙏🙏 ####ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ###
#share ##
#duet