አክሱም ገብተናል @Obelisk Hotel Axum ላደረጋችሁልን አቀባበል እና ልዩ መስተንግዶ ከልብ እናመሰግናለን 🙏 አክሱም በሚኖረን ቆይታ በትግራይ የሚኖሩ የተጎዱ እና የተቸገሩ ወገኖቻችን እንጎበኛቸዋለን 🙏 #አምላክ_ኢትዮጵያን_እና_ህዝቦቾን_ይባርክ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ባለአደራው
#baladeraw #fypシ #ኢትዮጵያ
#ethiopian_tik_tok #የእናንተገፅ
#kindness #gift #surprise #ትግራይ #አክሱም