ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ❤️ የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል ፥ ያድናቸውማል። እንኳን ለገናናው እና ሀያሉ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።የቅዱሳን ወዳጅ ቸር አምላካችን ከመልአኩ በረከት ይክፈለን! ገብርኤል ገብርኤል ስንለው በፀና ቃልኪዳኑ በማይታበል ምልጃው ምህረት ይቅርታን ያሰጠን፤ ሀገራችንን ይጠብቅልን#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ተዋህዶ
#ethiopian_tik_tok #habeshatiktok