ነገሩ እንዲህ ነው ውድ የሐገሬ ልጆች የኢትዮጵያ ደመላሽ የሆነው የ ጀግናው አርበኛ በላይ ዘለቀ የልጅ- ልጅ- ልጅ ሃይማኖት ታለማ አድማሱ በላይ ባደረበት ፅኑ ህመም ሁለት ኩላሊቱ ከጥቅም ውጭ በመሆኑ ዲያሊስስ እያደረገ ይገኛል ከሃገር ውጭ ወጦ መታከም እንዳለበትም የሐኪሞች ቦርድ ወስኗል ለዚህ ህክምናም ከ3 ሚሊዮን ብር በላይ በማስፈለጉ ይህን የሐገር ባለውለታ የሆውን አርበኛ የልጅ ልጅ ልጅ ለማሳከም በጥቂት ወንድም እህቶች ጥረት ቢደረግም ፈጥኖ ደራሾች ግን ብዙ አደሉም። ይህ ወጣት ሐገር ልታሳክመው የሚገባ እኛ እኛን ሁነን እንድንቀጥል ያደረገ የቅድመ አያቱ ውለታ ያለብን ህዝቦች ነን ።አንድ ሚሊዮኑ በወንድማችን ወርቁ አይተነው ተሸፍኗል ገቢም ተደርጓል።ቀሪውን አሁንም ማንኛውም ሰውን ከህመም ይድን ዘንድ የሚመኝ ሁሉ ከጎኑ ይሆን ዘንድ አሳስባለሁ። ሰላምን ሁሉ ለሐገሬ ተመኘሁ። አአቤሲንያ 210113231 ሃይማኖት ታለማ አድማሱ ንግድ ባንክ 1000575042507 ሃይማኖት ታለማ አድማሱ #፩አማራ❤🔐
#amharatiktok💚💛❤️
#viraltiktok