Kyra

Haile

DE
en
Followers
64.8k
Average Views
386.0
Engagement Rate
12.2%
Loading...Loading...
Related Profiles
A post by @haile_gm on TikTok caption: ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አለን በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና አትሌት አማኔ በሪሶ የወርቅ አትሌት ጎይቲቶም ገብረስላሴ የብር ሜዳሊያ ለኢትዮጵያ አገራችን አምጥተዋል
ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አለን በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና አትሌት አማኔ በሪሶ የወርቅ አትሌት ጎይቲቶም ገብረስላሴ የብር ሜዳሊያ ለኢትዮጵያ አገራችን አምጥተዋል
57.4k
1.99%
A post by @haile_gm on TikTok caption: ጥልቅ የኢትየጵያዊነት ስሜት እዚህ ጋ ይወርሃል፣ ይነዝርሃል። ድካምና ህመሟን ችላ በአምስተኝነት ስትጨርስ በድካም ልትወድቅ ስትል የተፈጠረውን ተመልከቱ (ይህ በምን ቃል ይገለፃል?) #marathon #iaaf_world_athletics_championships #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጥልቅ የኢትየጵያዊነት ስሜት እዚህ ጋ ይወርሃል፣ ይነዝርሃል። ድካምና ህመሟን ችላ በአምስተኝነት ስትጨርስ በድካም ልትወድቅ ስትል የተፈጠረውን ተመልከቱ (ይህ በምን ቃል ይገለፃል?) #marathon #iaaf_world_athletics_championships #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
594.2k
2.45%
A post by @haile_gm on TikTok caption: አቡሽ ዘለቀ Abush Zeleke!! እንደ አባቴ እወድሻለሁ የተሰኜው አዲሱ አልበሜ ተለቋል
አቡሽ ዘለቀ Abush Zeleke!! እንደ አባቴ እወድሻለሁ የተሰኜው አዲሱ አልበሜ ተለቋል
761.0
4.33%
A post by @haile_gm on TikTok caption: መንግስት የአማራን ህዝብ ይቅርታ ይጠይቅ! ሕዝብ እና መንግሥትን በሚያራርቁ ችግሮች ላይ በመወያየት ለዘላቂ ሰላም መፍትሔ ማስቀመጥ ይገባል
መንግስት የአማራን ህዝብ ይቅርታ ይጠይቅ! ሕዝብ እና መንግሥትን በሚያራርቁ ችግሮች ላይ በመወያየት ለዘላቂ ሰላም መፍትሔ ማስቀመጥ ይገባል
866.0
3.11%
A post by @haile_gm on TikTok caption: እባካችሁ ሰዎች
እባካችሁ ሰዎች
385.0
4.15%
A post by @haile_gm on TikTok caption: በውትድርና ውስጥ ካለፍክ አጠገብህ ያሉህ ሰዎች ቋንቋህን ላይረዱት ይችሉ ይሆናል፣ ምንአልባትም እንደ እብድ ሊቆጥሩህም ይችሉ ይሆናል፣ አንተ ግን በደምህ ውስጥ ዘልቆ የገባው የሃገር ፍቅር ነውና ለኢትዮጵያ ያለህ ፍቅር በውስጥህ የሚፍለቀለው ልክ እንደዚህ ጀግና ነው ምክንያቱም ወታደር ነህና ለእዛም የኢትዮጵያ
በውትድርና ውስጥ ካለፍክ አጠገብህ ያሉህ ሰዎች ቋንቋህን ላይረዱት ይችሉ ይሆናል፣ ምንአልባትም እንደ እብድ ሊቆጥሩህም ይችሉ ይሆናል፣ አንተ ግን በደምህ ውስጥ ዘልቆ የገባው የሃገር ፍቅር ነውና ለኢትዮጵያ ያለህ ፍቅር በውስጥህ የሚፍለቀለው ልክ እንደዚህ ጀግና ነው ምክንያቱም ወታደር ነህና ለእዛም የኢትዮጵያ
6.5k
5.57%
A post by @haile_gm on TikTok
1.1k
3.41%
A post by @haile_gm on TikTok caption: ጉራጌ ቤት ሽምግልና ሄደህ!
ጉራጌ ቤት ሽምግልና ሄደህ!
1.7k
5.25%
A post by @haile_gm on TikTok caption: ጠቅላይ ሚኒስትሩ የማሳጅ አገልግሎትም ጀምረዋል!
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የማሳጅ አገልግሎትም ጀምረዋል!
2.1k
2.81%
A post by @haile_gm on TikTok caption: ከልጅ ያሬድ ሕይወት ሞት ይሻላል የሰይጣን መልዕክተኛ ሆኖ በቤተክርስቲያኗ ላይ ነው #orthodox #lijyared #ethiopian_tik_tok #habesha
ከልጅ ያሬድ ሕይወት ሞት ይሻላል የሰይጣን መልዕክተኛ ሆኖ በቤተክርስቲያኗ ላይ ነው #orthodox #lijyared #ethiopian_tik_tok #habesha
433.0
7.15%
A post by @haile_gm on TikTok caption: "የክልላችን አርሶ አደሮች በዘንድሮው የእርሻ ወቅት ለገጠማችሁ የአፈር ማዳበሪያ እጥረት ይቅርታ እንጠይቃለን"
"የክልላችን አርሶ አደሮች በዘንድሮው የእርሻ ወቅት ለገጠማችሁ የአፈር ማዳበሪያ እጥረት ይቅርታ እንጠይቃለን"
2.2k
4.61%
A post by @haile_gm on TikTok caption: ለአገዛዝይ ይመች ዘንድ በአማራ ክልል ሕዝብ ላይ የተዘራው የሀሰት ትርክት
ለአገዛዝይ ይመች ዘንድ በአማራ ክልል ሕዝብ ላይ የተዘራው የሀሰት ትርክት
676.0
4.73%
A post by @haile_gm on TikTok caption: "ውድድሩን መጨረሴን ያወኩት ራሱ ሆስፒታል ሆኜ ነው" አትሌት የዓለምዘርፍ የኋላው
"ውድድሩን መጨረሴን ያወኩት ራሱ ሆስፒታል ሆኜ ነው" አትሌት የዓለምዘርፍ የኋላው
15.3k
4.09%
A post by @haile_gm on TikTok caption: ከአለም ሻምፒዮናው የማራቶን ውድድር የወርቅ እና የብር ሜዳሊያ አሸናፊዎች አማኔ በሪሶ እና ጎቲቶም ገብረስላሴ ጋር የተደረገ ቆይታ።
ከአለም ሻምፒዮናው የማራቶን ውድድር የወርቅ እና የብር ሜዳሊያ አሸናፊዎች አማኔ በሪሶ እና ጎቲቶም ገብረስላሴ ጋር የተደረገ ቆይታ።
1.9k
6.62%

start an influencer campaign that drives genuine engagement